የሐይላንድ ኮሌጅ ራዕይ፣ ተልዕኮ ዕሴቶችና ዓላማዎች

ራዕይ

በ2030 ዓ.ም በኢትዮጵያ ከሚገኙ አስር ታዋቂ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ማየት፣

ተልዕኮ

 • በተሟላ ግብዓት የታገዘ እና ገበያን ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርትና ስልጠና መስጠት፣
 • በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የበቁና ሙያዊ ስነ-ምግባር የተላበሱ ባለሙያዎችን ለኢንዱስትሪው ማፍራት፣
 • ተማሪዎችን እና መምህራንን ያሳተፈ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለተጠቃሚዎች ማድረስ፣
 • ከክልል፣ ከአገር አቀፍና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ትብብር በመፍጠር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማጠናከር፣

ዕሴቶች

 • ለላቀ የት/ት ጥራት መስራት፣
 • ቅድሚያ ለተማሪዎች፣
 • ተጠያቂነት፣
 • ልዩነትን ማክበር፣
 • ቅንነት፣
 • ግልጽነት፣
 • እኩልነት፣

ዓላማዎች

 • የአገሪቱንና የክልሉን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርትና ስልጠና በመስጠት በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የበቁ ምሩቃንን ማፍራት፣
 • በአገሪቱና በክልሉ የዕድገት ፍላጎት ላይ የተመሠረተ የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት፣
 • በአገሪቱ ፍላጎት ላይ የተመሠረተና በዕውቀት ሽግግር ላይ ያተኮረ ችግር ፈቺ  ጥናትና ምርምርን ማጎልበት፣
 • ከአገር-አቀፍና ከዓለም-አቀፍ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ለመንግስት፣ መንግስታዊ ላልሆኑ እና ለግል ድርጅቶች የረጅምና የአጭር ጊዜ ስልጠና መስጠት፣ 

Mission, Vision, Values & Goals of Highland College

Vision

Highland College envisions becoming one of the top ten Universities in Ethiopia by the year 2030 E.C.

Mission

 • Provide quality education supported by the state-of-the-art facilities in response to the labor market.
 • Produce competent and ethical professionals equipped with the necessary skills and attitude to the business world.
 • Promote demand-driven research through partnership with active engagement of staffs and students and disseminate findings to end user.
 • Enhance linkages with regional, national and international organizations to advance science and technology transfer in the region and country.

Values

 • Excellence
 • Students’ First
 • Accountability
 • Diversity
 • Integrity
 • Transparency
 • Equality

Educational Goals

 • Produce knowledgeable, skilled and attitudinally matured graduates with a view to nationally and internationally competitive human power; 
 • Design and provide community  and consultancy service that shall cater to the developmental needs of the region & the country;
 • Conduct research focusing on knowledge transfer and solving societal problems with the country’s priority needs; 
 • Promote and enhance linkages with governmental, non-governmental organizations and the private sector stakeholders. 

Related posts

Leave a Comment

*