የሐይላንድ ኮሌጅ ራዕይ፣ ተልዕኮ ዕሴቶችና ዓላማዎች

ራዕይ በ2030 ዓ.ም በኢትዮጵያ ከሚገኙ አስር ታዋቂ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ማየት፣ ተልዕኮ በተሟላ ግብዓት የታገዘ እና ገበያን ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርትና ስልጠና መስጠት፣ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የበቁና ሙያዊ ስነ-ምግባር የተላበሱ ባለሙያዎችን ለኢንዱስትሪው ማፍራት፣ ተማሪዎችን እና መምህራንን ያሳተፈ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለተጠቃሚዎች ማድረስ፣ ከክልል፣ ከአገር አቀፍና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ትብብር በመፍጠር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማጠናከር፣ ዕሴቶች ለላቀ የት/ት ጥራት መስራት፣ ቅድሚያ ለተማሪዎች፣ ተጠያቂነት፣ ልዩነትን ማክበር፣ ቅንነት፣ ግልጽነት፣ እኩልነት፣ ዓላማዎች የአገሪቱንና የክልሉን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርትና ስልጠና በመስጠት በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የበቁ ምሩቃንን ማፍራት፣ በአገሪቱና…

Read More